Step ፩ ሚሞሪ ካርዱን የኮምፒውተሮ USB port ላይ ይሰኩት።
Step ፪ ከዛም my computer ውስጥ ገብተው ኮምፒውተሩ ሚሞሪ ካርዱን እንዳነበበው ቼክ ያድርጉ።
Step ፫ ከዛም Start በተኑን በመጫን cmd ብለው በመፃፍ Enterን ይጫኑ።
Step ፬ ከዛም Command prompt ውስጥ ብለው DISKPART ይፃፋና Enterን ይጫኑ።
Step ፭ ከዛም list disk there ብለው ይፃፋና የሚቀርቡ አማራጮችን ይዩ።
Step ፮ ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ ሚሞሪ ካርዱን ከነ ቁጥሩ
ያገኛሉ።
Step ፯ ከዛም select disk (disk_number) ብለው ይፃፋና Enterን ይጫኑ።
Step ፰ ከዛም clear ብለው ይፃፋና Enterን ይጫኑ።
Step ፱ ከዛም create partition primary ብለው ይፃፋና Enterን ይጫኑ።
Step ፲ ከዛም active ብለው ይፃፋና Enter ይጫኑ።
Step ፳ ከዛም format fs=fat32 ብለው ይፃፋና Enter ይጫኑ።
Step ፴ ከዛም ኮምፒውተሩ ሚሞሪ ካርዱን ፎርማት ያደርገዋል።