እንግዳውስ የተረሳውን ፓተርን አጥፍተን እንዴት ስልኩን እንደገና መክፈት እንዴምንችል እናያለን።
★ አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ቢኖር ግን Install ያደረግናቸው አፕሊኬሽኖች እንዲሁም የመዘገብናቸው ስልክ ቁጥሮች መጥፋታቸው የማይቀር ነው።
√√ እነዚህን ስድስት (6) ስቴፖች ይጠቀሙ።
-
NB:መጀመሪያ ሲሞንና ሲምካርዶን ያውጡ
-
1 Step One ~ ስልክዎትን Switch Off ያድርጉትና
ለጥቂት ሰከንዶች ይጠብቁት።
2 Step Two ~ ከዛም እነዚን ቁልፎች
ማለትም ድምፅ መጨመሪያውን(+) •Home Key •Power በተኑን
በአንድ ላይ ይጫኗቸውና ስልኮትን ያስነሱት።
3 Step Three ~ ከዛም የተለያዩ ምርጫዎች ይመጡለዎታል።
4 Step Four ~ ከዛም Restore factory defults ወይም "Delete All User Data" የሚለውን ይምረጡ።
5 Step Five ~ ከዛም "Reboot System Now" የሚለውን ይምረጡ።
6 Step Six ~ ከዛም ስልኮት Reboot አድርጎ እስኪጨርስ ይጠብቁ።
★ ከዚያም ስልኮት እንደ አዲስ ይከፈታል ማለት ነው፡፡
√ ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ ያካፍሉ፡፡