July 31, 2019

ESET Mobile Security & Antivirus PREMIUM v5.1.25.0 + Key [Latest]

ESET Mobile Security is a premium cyber security solution that protects your smartphone and tablet
After installing, you automatically get to try all PREMIUM features for 30 days – without subscribing. Then you can upgrade to PREMIUM, or continue with basic protection, which is lifetime for FREE.
BENEFIT FROM FREE FEATURES
✓ On-demand Scan triggered by the user
✓ On-access Scan of downloaded applications and files
✓ Quarantine
✓ Anti-Theft – with Remote Lock, Remote Siren and GPS Localization activated by SMS
✓ Support
✓ USSD vulnerability protection
✓ Tablet friendly interface

Star7 Live TV v3.3 MOD [Latest]

Star7 Live TV
Watch Live Tv Of All Country Channels
One Click Watch Live Tv Of All Country Channels
  • beIN Sports
  • Arabic channels
  • OSN Premium Package
  • France Channels
  • UK Channels
  • Spanish Channels
  • Italia Channels
  • Germany Channels
  • Belgium Channels
  • Brazilian Channels
  • Portugal Channels

Human Anatomy Atlas 2020 v2020.0.69 Paid + OBB [Latest]



Join millions of medical professionals, students, and anatomy enthusiasts who use Human Anatomy Atlas to see inside and better understand the human body!
Human Anatomy Atlas offers thousands of models to help understand and communicate how the human body looks and works–and includes textbook-level definitions. Use it as a reference, instead of an anatomy textbook, or to create virtual lab experiences.
Includes over 10,000 anatomical models with descriptions in English, Spanish, French, German, Italian, Japanese, and Simplified Chinese.
  • Winner of the Association of Medical Illustrator’s Award of Excellence
  • Winner of the Digital Health Awards’ Gold for Mobile Applications
  • Winner of the W3 Awards’ Gold for Mobile Education
“… strikingly realistic and detailed

የጆሮ ማዳማጫ (Earphone) አዘውትሮ መጠቀም እና ድምፅ ከፍ አድርጎ መስማት የሚያመጡት ችግሮች

( እባክዎን ጠቃሚ መረጃ ስለሆነ ሼር በማድረግ ከአደጋ እንከላከል)

ብታምኑም ባታምኑም የጆሮ ማዳመጫ የመስማት ችሎታዎን ይጎዳል፡፡ የእንጨት መቁረጫ እና ሞተር ሳይክል 150 ዴስብል ድምፅ ያወጣሉ፡፡ የዚህን ያህል ድምፅ ደግሞ ከአንድ ሰዓት በአነሰ ጊዜ ውስጥ በጀሮዎ ላይ የመስማት ጉዳት ማድረስ ይጀምራል፡፡ በተመሳሳይም በከፍተኛ መጠን ሙዚቃ ወይም መዝሙር መስማት ከዚሁ ጋር የሚቀራረብ ድምፅ በማውጣት የጆሮን የመስማት አቅም እስከወዲያኛ ያዳክማል፡፡ በዚህ መሰረት በመስኩ ጥናት ያደረጉ የጤና ባለሙያዎች ቀጠሎ ያሉትን ማስጠንቀቂያዎች አውጥተዋል፡፡

1. የጆሮ ማዳመጫ ከ60 ደቂቃ በላይ በከፍተኛ መጠን (High Volume) መስማት የጆሮ የውስጠኛ ክፍል ኮቺሊያ(Cochlea) የያዛቸውን ቀጭን የጸጉር ሴሎች የድምፅ መልዕክቶችን ወደ አንጎል እንዳያስተላልፉ ያወድማቸዋል፡፡


2. የጆሮ ማዳመጫ አድርገው መንገድ የሚያቋርጡ

የአናናስ 3 አስደናቂ ጥቅሞች



አናናስ በማእድናት እና በቫይታሚን የጎለበተ በመሆኑ ለሰውነታችን እጅግ በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት። በውስጡም ቲያሚን፣ ቫይታሚን ቢ6፣ ኮፐር፣ ቫይታሚን ሲ፣ ማንጋኒዝ እና ሌሎችንም ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ነው።

• ከፍተኛ የሆነ የማቃጠል ስሜትን ይቀንሳል ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የማቃጠል ስሜት ለብዙ በሽታዎች ካንሰርን ጨምሮ ለልብ ህመም፣ ለታይፕ 2 የሥኳር ህመም (Type 2 diabetes)፣ ለመገጣጠሚያ ህመምና የመሳሰሉት ያጋልጣል። ሆኖም አናናስ ረጅም የማቃጠል ስሜትን በመቀነስ በማቃጠል ምክንያት የሚከሰቱን በሽታዎች ማስቀረት ይቻላል።

• የአጥንት ጤንነት ይጠብቃል
አናናስ ለጠንካራ አጥንትና ለተያያዥ ሴሎች ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለውን

7 ካንሰር ተከላካይ ምግቦች

7 ካንሰር ተከላካይ ምግቦች


ሁሉም ምግብ ለጤና ተስማሚ ነው ተብሎ የተቀመጠ ነገር የለም። እንደውም አንዳንዶቹ ለሰዎች የመጥፊያ ያህል የሚቆጠሩ በሆኑበት ዓለም ለዘለቄታው ከጤናችን ጋር የማይጋጩትን ምግቦች የመምረጥ ግዴታ ውስጥ መግባታችን ተጨማሪ ስራ ተደርጎ ሊቆጠር አይገባም ሲሉ የስነ ምግብ ተመራማሪዎች ያስገነዝባሉ፡፡ ለጤና ጠንቅነታቸው አሳሳቢ የሚባሉ ምግቦች የመኖራቸውን ያህል ታዲያ በሽታን በመዋጋት የተመሰገኑ ምግቦች መኖራቸውን መዘንጋት የለብንም፡፡ ለዚህ ንፅፅር ባለሙያዎች የዳብል በርገርን ተደራራቢ የጤና ጠንቅነትና አረንጓዴ ጎመን የሚለግሰንን ሌላ ተደራራቢ የጤና ጥቅምን በምሳሌነት ይጠቀማሉ፡፡ ለዛሬ በካንሰር ተከላካይነታቸው በምርምር ውጤቶች ጭምር የተረጋገጠላቸውን ምግቦችን እንመለከታለን፡፡
በእርግጥ አንድ ምግብ ለህክምና ጭምር ፈተና የሆነውን ካንሰርን ሙሉ ለሙሉ ሊያስቆም ባይችልም ሰውነታችን ካንሰርን እንዲዋጋ ከፍተኛ አቅም በመፍጠር ረገድ ግን

ቀላል መፍትሄዎች ለጉንፋን


አብዛኛዉ የጉንፋን ህመም ያላቸዉ ሰዎች የህክምና ባለሙያ ማየት ሳያስፈልጋቸዉ በቤታቸዉ ሆነዉ እራሳቸዉን ማከም ይችላሉ፡፡ ለክፉ ጊዜ ስለሚሆነን ሼር እናድርገው..

እንፋሎት_መታጠን/መማግ፡-
ፎጣ/ማንኛዉንም ነገር ጭንቅላትዎ ላይ በመሸፈን እየፈላ ባለ ዉሃ እንፋሎቱን መታጠን፡፡ ይህ የመቆጥቆጥና የአፍንጫ መጠቅጠቅ ስሜቱን ለመቀነስ ይረዳል፡፡
#ፈሳሽ_በብዛት_መጠጣት (የአልኮል መጠጥን አይጨምርም)፡- ዉሃ፣ ጁስ/የፍራፍሬ ጭማቂና ሞቅ ያለ ሾርባ በብዛት መዉሰድ የሚከሰትብዎንየፈሳሽ እጥረት ለመከላከል ይረዳል፡፡

#በቂ_እረፍት ማድረግ፡-

የበሽታ መከላከል አቅምዎን ለማጎልበትና ቫይረሱን መዋጋት እንዲችሉ

የዱባ ፍሬ የጤና ጥቅሞች



1. ለልብ ጤናማነት
የዱባ ፍሬ በቀን ውስጥ ልናገኘው የሚገባውን የማግኒዝየም መጠንን በግማሽ ስለሚይዝ ለልብ ጤናማነት ለአጥንት እንዲሁም ለጥርስ እና ለደም ስሮች ከፍተኛ ጠቃሚነትም አለው፡፡ ማግኒዝየም ድንገተኛ የልብ ሕመምን እና ስትሮክን የመከላከል ጥቅምን ይሰጣል፡፡

2. በሽታ የመከላከል አቅምን ማዳበር ዚንክ የሚባለው ንጥረ ነገር በዱባ ፍሬ ውስጥ ይገኛል፡፡ ዚንክ ለሌሎች ዕድገትና ክፍፍል ውስጥ፣ እንቅልፍ፣ የማሽት እና የመቅመስ ችሎታችን እና ለዓይን ለቆዳ ጤና ጠቃሚ ነው፡፡

3. በኦሜጋ 3 የበለፀገ ነው
የዱባ ፍሬ እንደ ተልባ እና ሌሎች ፍሬዎች በጣም ጠቃሚ በሆነው በኦሜጋ 3 የበለፀገ ነው፡፡

4. ለፕሮስቴት ጤናማነት
ለወንዶች ጤንነት ጠቃሚነቱ የተረጋገጠው የዱባ ፍሬ በተለይም ለፕሮስጤት ጤናማነት

የስልኮትን ፓተርን ረስተውት ስልኮ አልከፍት ብሎታል?


እንግዳውስ የተረሳውን ፓተርን አጥፍተን እንዴት ስልኩን እንደገና መክፈት እንዴምንችል እናያለን።
★ አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ቢኖር ግን Install ያደረግናቸው አፕሊኬሽኖች እንዲሁም የመዘገብናቸው ስልክ ቁጥሮች መጥፋታቸው የማይቀር ነው።
√√ እነዚህን ስድስት (6) ስቴፖች ይጠቀሙ።
-
NB:መጀመሪያ ሲሞንና ሲምካርዶን ያውጡ
-
1 Step One ~ ስልክዎትን Switch Off ያድርጉትና
ለጥቂት ሰከንዶች ይጠብቁት።

2 Step Two ~ ከዛም እነዚን ቁልፎች
ማለትም ድምፅ መጨመሪያውን(+) •Home Key •Power በተኑን

ለህፃናት የሙዝ፣የአቮካዶ እና ሩዝ አዘገጃጀት



ለጆቾ የተመጣጠነ እና ቀላል የሆኑ ምግቦችን እንዲመግቡ ለዛሬ የሙዝ፣የአቮካዶ እና ሩዝ ለህፃናት አዘገጃጀት አቅርበንላቹሃል
ተጠቅመው ለሌሎችም ሼር በማድረግ ይጥቀሙ !!!

አስፈላጊ ግብአቶች

• ½ የቡና ስኒ የተቀቀለ ሩዝ
• ½ የላመ ሙዝ
• ½ የላመ አቮካዶ
• ½ የቡና ስኒ የጡት ወተት ወይም የተዘጋጀ የህፃናት ወተት
• ሁሉንም ልመው የተዘጋጁትን ግብአቶች አንድ ላይ በመደባለቅ፣ በማንኪያ በደንብ ማሸት ጠንካራ እንዳይሆን የተዘጋጀውን ወተት በመጨመር እንዲለሰልስ ማድረግና በማንኪያ ልጅዎን መመገብ::

ሆድ ሲቆጣ መመገብ ያለብዎ 5 ምግቦች



ሆድ ሲቆጣ መመገብ ያለብዎ 5 ምግቦች

ሆድ ህመም ከተለያዩ የህመም ምልክቶች ጋር አብሮ ሊፈጠር ይችላል ። ማቅለሽለሽ ፣ የሆድ መነፋት፣ ተቅማጥ ወዘተ። በዚህ ግዜ ቀለል ያሉ ምግቦችን መመገብ የሚመከር ሲሆን አንዳንድ ምግቦች ለሆድ ጤና የሚሰጡት ጥቅም የጎላ ነው።

ሙዝ

ማራቶን ሯጮች ሙዝን የሚያዘወትሩበት ምክንያት አለ ። ሙዝ በቀላሉ የሚፈጭ ምግብ ሲሆን ሆድ በቀላሉ እንዲቆጣ አያደርግም ። ሙዝ በተለይ በውስጡ ፔክቲን የሚባል ለሆድ ማብላላት የሚረዳ ንጥረ ነገር ይይዛል።

ፓፓያ

ፓፓያ የሆድ መፍጨትን ብቃት የሚያግዝ ምግብ ነው። ከሆድ ድርቀትም ይከላከላል። በውስጡ የያዛቸው ፓፓይን እና ቻይሞፓፒን የሚባሉ ኢንዛይሞች ፕሮቲኖች እንዲዋሃዱ በማድረግ ይታወቃሉ ። ሆድ ጤነኛ

7ቱ የአቡካዶ ጥቅሞች ለውበት

7ቱ የአቡካዶ ጥቅሞች ለውበት 

ለጤና 
ለአመጋገብ
ለውበት… 

አቡካዶ በብዙ ኮስሞቲክሶች ውስጥ ይገባል፡፡ በጥንት ዘመንም በአዝቴክ እና በማያ ስልጣኔ ዘመኖች የነበሩ ሴቶች አቡካዶን ለውበታቸው ይጠቀሙበት እንደነበር ታሪክ ይነግረናል፡፡ አቡካዶ (አቮካዶ) አመቱን በሙሉ በአብዛኛው በገበያ ላይ በተመመጣጣኝ ዋጋ እናገኘዋለን፡፡ አቡካዶ በውስጡ ተፈጥሯዊ የሆነ ቅባት፤ ሚኒራሎችን እና ቫይታሚኖችን ስለያዘ በቤታችን ውስጥ ከአቡካዶ የተለያዩ የውበት መጠበቂያዎችን መስራት እንችላን፡፡


1. እጅን ለማለስለስ፡- 

ከስራ ወይም ከተለያዩ ነገሮች የተነሳ እጃችን ሊሻክር ወይም ሊሰነጣጠቅ ይችላል፡፡ እጃችንን ለማለስለስ

የጥርስን ቢጫነት ለማጥፋት የሚረዱ የቤት ውስጥ መፍትሄዎች


ጥርሶ ቢጫ እየሆነ አስቸግሮታል በቀላሉ እነዚህን ነጥቦች ይተግብሩ!!!

1.በየግዜው ጥርስን መቦረሽ

• በቀን ከ2 እስከ 3 ግዜ መቦረሽ
• አንዴ ሲቦረሹ ቢያንስ ለ3 ደቂቃ መቦረሽ
• እያንዳንዱን ጥርስ በደንብ ማካለል
• ሲቦረሹ ቡርሹን ወደላይ ወደታች ሳይሆን በክብ ቅርጽ መቦረሽ
• የጥርሳችንን የጀርባ ክፍል አለመዘንጋት


2.ጥርስ የሚያነጣ የጥርስ ሳሙና መጠቀም
• በውስጣቸው ካርባማይድ ፐር ኦክሳይድ ወይም ሃይድሮጅን ፐር ኦክሳይድ ያላቸውን መጠቀም
3. እርሾ መጠቀም
4. ቫይታሚን ሲ ያላቸውን ነገሮች ማዘውተር
5. አቼቶ
• አቼቶን በትንሹ መጠቀም ጥርስን ለማንጣት ይመከራል ( በጣም መብዛት ግን የለበትም)

ፕሮስቴት ካንሰር (Prostate Cancer)

ፕሮስቴት ካንሰር (Prostate Cancer)

ፕሮስቴት በወንዶች የሰውነት ክፍል የሚገኝ ዕጢ ሲሆን ከሽንት ፊኛ ስር ተጠግቶ የሚገኝ አካል ነው፡፡ ከሽንት ፊኛ ሽንት ይዞ የሚወርደው ቱቦ በዚህ በፕሮሰቴት ዕጢ በኩል አልፎ ነው የሚሄደው፡፡ የዚህ ዕጢ ዋናው ተግባር ሴመን (semen) የተባለ ፈሳሽ ማመንጨት ነው፡፡ ይህ ፈሳሽ ደግሞ የወንዶች የዘር ሴሎችን (sperm ) ለመመገብና ለማመለስ ይረዳል፡፡ 
ፕሮስቴት ካንሰር የሚመጣው ከዚህ ፐሮስቴት ከተባለ ዕጢ የሚገኙ ሴሎች ከመጠን በላይና ከቁጥጥር ውጭ በሚያድጉበት ጊዜ ነው፡፡ የእድሜ ክልል ከ60 አመት ባላፋቸው በአብዛኛዎች ወንዶች ፕሮስቴት ካንሰር የሚከሰት ቢሆንም ከዕጢ ውጭ ተስፋፍቶ ካልተሠራጨ በስተቀር ከፍተኛ ጉዳት አያደርስም፡፡

፠አጋላጭ ሁኔታዎች

ዕድሜ
ሲጋራ ማጨስ
በቤተሰብ ውስጥ የህ ካንሰር ተከስቶ ከሆነ
ጤናማ ያልሆነ ስኳር እና ጮማ የበዛበት አመጋገብ ውፍረት

፠ምልክቶቹ፣

ከእምብርት በታች የህመም ስሜት፣ ከወገብ በታች ህመም ስሜት፣ ሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት፣ ሽንት ሲሸኑ የህመም ስሜት፣ ቶሎ አለመውረድ ወይም ማስማጥ፣ ማቃጠል ወይም

የኮሌራ ወረርሽኝ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ክልሎች መከሰቱን ኢንስቲዩቱ አስታወቀ


የኮሌራ ወረርሽኝ አዲስ አበባን ጨምሮ በትግራይ፣ በኦሮሚያ፣ ሶማሌና አማራ ክልሎች በተለያዩ አካባቢዎች መከሰቱን የኢትዮዽያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ::

በአዲስ አበባ ከተማ በአቃቂ እና አዲስ ከተማ ክፍለ ከተሞች በአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት ህመም ህክምና እያገኙ ካሉ 5 ሰዎች ውስጥ አንዱ በላብራቶሪ ቪብሮ ኮሌራ መሆኑ የተረጋገጠ ሲሆን ለሁሉም ህክምና እየተሰጠ እንደሚገኝ ኢንስቲትዩቱ ገልጿል::

በተመሳሳይ መልኩ የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት ህመም በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ትግራይና ሶማሌ ክልሎች በአጠቃላይ በ360 ሰዎች ላይ የታየ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ 8 የሚሆኑት በላብራቶሪ የኮሌራ በሽታ መሆኑ ተረጋግጧል ብሏል::
እንደ ኢቢሲ ዘገባ ሁሉም አስፈላጊውን ህክምና እያገኙ ሲሆን በቅርቡ ለበሽታው

በከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የክትባት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁን ኢንስቲትዩቱ

የጋንግሪን በሽታ እንዴትና በምን ይከሰታል?

የጋንግሪን በሽታ እንዴትና በምን ይከሰታል?

ጋንግሪን ማለትአንድ የሰውነት ክፍል ደም አጥሮት ምግብና ኦክስጅን አልደርሰው ብሎ ከሙሉ አካላችን ተለይቶ የተወሰነ የሰውነታችን ክፍል እየሞተ ወይም በድን እየሆነ መምጣት ማለት ነው፡፡
ለምሳሌ፡- በተለያዩ አደጋዎችና ሌሎች ምክንያቶች በአካላችን የተለያዩ ክፍሎች የደም ዝውውር ቢቋረጥ፣ የተቋረጠበት የሰውነት ክፍል ጋንግሪን ይፈጥራል፡፡
መንስኤዎቹ
የልብ ችግር ያለባቸው ሰዎች ደም ይረጋና ከልብ ወደ ደም ስሮች ይሄዳል፤በጣም ትንሽም ብትሆን የረጋች ደም የደም
መተላለፊያ ትቦዎችን ትዘጋለች፤ በዚህ ጊዜ ይህ ደም ይመግበው የነበረው የሰውነት ክፍል
• ምንም ማግኘት ስለማይችል ጋንግሪን ይፈጥራል፡፡
• የበደም ስር ጥበት

• ለረጅም ጊዜ የስኳር ሕመም የገጠማቸው ሰዎች
• የደም ግፊት ችግር ያለባቸው እንዲሁም ከፍተኛ

የሎሚ 8 በረከቶች

የሎሚ 8 በረከቶች

ሎሚ ከምግብነት በዘለለ የተለያዩ ህክምናዊ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ህክምናዊ ጥቅሞቹ እንደሚከተሉት ናቸው፦
1. ክብደትን ይቀንሳል!
የሎሚ ጭማቂን ለብ ካለ ውሀና ማር ጋር በመቀላቀል መጠጣት የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ ይረዳናል። የሎሚ ጭማቂ የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ ይረዳናል ብላችሁ ብትጠይቁኝ አዎ

ለልጆች ፈጣን የአእምሮ እድገት የሚረዱ ምግቦችን እነሆ ብለናል

ለልጆች ፈጣን የአእምሮ እድገት የሚረዱ ምግቦች 
1. እርጎ 

፨ አእምሮ ላይ መልዕክት በተገቢው እንዲላክ እና እንዲቀበል ይረዳል፣ ቫይታሚን ቢ ኮምፕሌክስ ይይዛል ይህ ደግሞ የአእምሮ ህብረ ህዋሶች እና መልእክት አስተላላፌዎች በተገቢው እንዲያድጉ

የተበላሸ ወይም ኮራብት ያደረገ ሚሞሪ ካርድ እንዴት ማስተካከል እንችላለን? ፋይሎች መጥፋታቸው የማይቀር ነገር ነው።


Step ፩ ሚሞሪ ካርዱን የኮምፒውተሮ USB port ላይ ይሰኩት።

Step ፪ ከዛም my computer ውስጥ ገብተው ኮምፒውተሩ ሚሞሪ ካርዱን እንዳነበበው ቼክ ያድርጉ።

Step ፫ ከዛም Start በተኑን በመጫን cmd ብለው በመፃፍ Enterን ይጫኑ።

Step ፬ ከዛም Command prompt ውስጥ ብለው DISKPART ይፃፋና Enterን ይጫኑ።

Step ፭ ከዛም list disk there ብለው ይፃፋና የሚቀርቡ አማራጮችን ይዩ።


Step ፮ ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ ሚሞሪ ካርዱን ከነ ቁጥሩ

ስኳር ምንድን ነው?

ስኳር ምንድን ነው? 

ጣፋጭ አታብዙ 
ለጤናዎ የሚጠቅሙ ፅሁፎችን ለማንበብ ገፃችንን ላይክ ያድረጉ

ስኳር ምንድን ነው? 

ስኳር የሚለው ቃል ገበታችን ላይ የምናገኘውን ነጩን ስኳር ብቻ ለማለት አይደለም፡፡ የተለያዩ በተፈጥሮ እና በሰው ሰራሽ መልኩ የምናገኛቸውን በቀላሉ የሚሟሙ ካርቦሃይድሬቶች ሁሉ የሚያጠቃልል ነው፡፡

የተፈጥሮ ስኳር ምንድን ነው?

ሞሪንጋ የሚያስገኛቸው የጤና ጠቀሜታዎች

ሞሪንጋ የሚያስገኛቸው የጤና ጠቀሜታዎች

የሞሪንጋ ዛፍ የተለያዩ የጤና ጠቀሜታዎች ያሉትና አለም ላይ ከ13 በላይ ዝርያዎች ያሉት የዛፍ አይነት ነው።
በእኛ ሃገር ሺፈራው እየተባለ የሚጠራው ይህ ተክል በአሚኖ አሲድ፣ ቫይታሚን ኤ፣ ቫይታሚን ቢ1፣ ቢ2፣ ቢ3፣ ቢ6 እና ቫይታሚን ሲ የበለፀገ ነው።
ከዚህ ባለፈም በካልሺየም፣ ፖታሺየም፣ ብረት፣ ማግኒዢየም፣ ፎስፈረስ እና ዚንክ ማዕድናትን ጨምሮ ለሰው ልጅ ከሚያስፈልጉት 20 ፕሮቲኖች መካከል 18ቱን የያዘም ነው።

ይህ ተክል የሆድ ህመምን ጨምሮ ለአለርጂ፣ ለልብ እና ተያያዥ ችግሮች፣ ለስኳር ህመም፣ ለቆዳ፣ ለፀጉር፣ መመርቀዝ (ኢንፌክሽንን) እና እብጠቶችን ለመከላከል እንደሚረዳም ይነገራል።
ከመዋቢያ ጀምሮ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች ያሉት ተክል፥ በውስጡ የያዛቸው የስብና ቅባት ክምችቶች አነስተኛ መሆንም ይበልጥ ተመራጭ ያደርገዋል።

የፓፓያ የውበት ጥቅሞች

የፊቶን ውበት እንዴት በቀላሉ መጠበቅ እንደሚችሉ ያውቃሉ ? እንጊዲያውስ ዛሬ በቀላሉ የፊቶን ውበት እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ እንነግሮታለን ይከታተሉን

የፓፓያ የውበት ጥቅሞች 

1 የፊት ቆዳን ለማሳመር 

አዘገጃጀት ፡ - 2 የሾርባ ማንኪያ ፓፓያ ጁስ ፣ 1 የሻይ ማንኪያ ማር አንድ ላይ አድርጎ መቀላቀል ውህዱን ፊት ላይ ተቀብቶ 30- 45 ደቂቃ አቆይቶ በቀዝቃዛው መታጠብ

ለጥርስ ጤና የሚጠቅሙ 6 የምግብ አይነቶች

ለጥርስ ጤና የሚጠቅሙ 6 የምግብ አይነቶች

በዛሬው የጤና አምድ ለጥርስ ጤና መልካም የሆኑ ስድስት ምግቦችን እንመለከታለን።

ወተት

ወተት በካልሺየምና በሌሎች ንጥረ ነገሮች የበለፀገ ስለሆነ ለጤናማ ጥርስ ጠቃሚ ነው፡፡ በተጨማሪም በአፍ ውስጥ ያለውን የአሲድ ደረጃ የሚቀንስ በመሆኑ የጥርስ መበላትን ይከላከላል፡፡
በመሆኑም ወተትን መጠቀም የጥርስ ጤናን ለመጠበቅ ወሳኝ በመሆኑ ወተትን ማዘውተር ይመከራል።
አሳ

አሳ ቫይታሚንና ሌሎችን ማዕድናት በውስጡ የያዘ በመሆኑ ለጤና ጠቃሚ ነው፡፡ በአሳ ውስጥ ለጤና አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮች ስለሚገኙበት እንዲጠቀሙ ይበረታታል፡፡ የስጋ አይነቶች ለአፍ ጤና መልካም እንደሆኑ

የእንቁላል የጤና ጥቅሞች



እንቁላል የሚያስገርሙ በጣም በርከት ያሉ የጤና በረከቶች አሉት፡፡ እነዚህ አስገራሚ የጤናማ እንቁላል እውነታዎች ናቸው፦

1. ለመፈጨት ቀላል ነው
እንቁላል ፍርፍር ወይም ቅቅል ከተመገብነው በኋላ ለሆዳችን

ለመጥፎ አፍ ጠረን 6 የቤት ውስጥ መፍትሄዎች

ለመጥፎ አፍ ጠረን 6 የቤት ውስጥ መፍትሄዎች

መጥፎ የአፍ ጠረን የምንለው በሽታ ሃሊቶሲስ በመባል ይታወቃል ። በሰዎች መሃል የሚያሸማቅቀን በሽታ ሲሆን በራስ መተማመናችን ላይ ጉዳት አለው ። መጥፎ ሽታ ብዙ መንስኤዎች አሉት ። ጠረን ያላቸው ምግቦች መመገብ ፣ ማጨስ ፣ የአፍ መድረቅ ፣ የድድ በሽታ ፣ የሳይነስ በሽታ እና ሌሎች በሽታዎች የአፍ ጠረን ሊያመጡ ይችላሉ።

ዋናው የመጥፎ አፍ ጠረን መነሻ አፋችን ጀርባ ወይም በጥርሶቻችን መሃል የሚገኝ የባክቴሪያ ክምችት ነው። ሽታን ለመከላከል የአፍ ጤንነትን መጠበቅ ይኖርብናል ። ጥርስን በየግዜው መቦረሽ ፣ በቂ ውሃ መጠጣት ሌላኛው መፍትሄ ሲሆን ምግብ ከተመገቡ በኋላ አፋችንን መጉመጥሞጥ በጥርሳችን መሃል ያሉ የምግብ ፓርቲክሎችን ለማስወገድ ይረዳል ።
ሌሎች ለአፍ ጠረን ልናውላቸው የምንችላቸው የቤት ውስጥ መፍትሄዎች ይከተላሉ ።

የበለስ (Prickly pear) የጤና ጥቅሞች

1. የደም ቅባት ( ኮሌስትሮል) መጠንን ይቀንሳል
2. የልብ ጤናን ይጠብቃል
3. የደም ግፊት መጠንን ይቀንሳል
4. የአይነ ምድር ድርቀትን ይቀንሳል
5. ካንሰርን ይከላከላል
6. ለአጥንት ጥንካሬ ወሳኝ ነው
7. የደም ስኳር መጠንን ይቀንሳል
8. የምግብ መፈጨትን ያፋጥናል

9. የታይሮይድ ዕጢን ጤና ይጠብቃል
10. ክብደትን ይቀንሳል
11. ጡንቻ ተግባሩን በአግበቡ እንዲወጣ ያግዛል
12. የአንጎል ህዋስ ጤናን ይጠብቃል
13. ከመጠጥ ማግሰት በኃላ የሚከሰትን አንጎበርን ያሰወግዳል

ማር ለጤና...

ማር ለጤና...
አንድ ብርጭቆ ለብ ያለ ውሃን በአንድ የሾርባ ማንኪያ ንጹህ ማር በደንብ አዋህዶ ጠዋት በባዶ ሆድ በመጠጣት የሚያገኟቸው የጤና በረከቶች :-
- ሳንባ ላይ የሚከማችን አክታ ያስወግዳል፤
- የጉሮሮ ቁስለትንና አደገኛ ጉንፋንን በመከላከል እና በማስወገድ የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅምን ያዳብራል፤
- የሆድ እቃ እና የውስጥ ቁስለትን በማስወገድ ለበሽታ የሚያጋልጡ ጥገኛ ህዋሳት እንዳይራቡ ያደርጋል፤
- የሆድ ድርቀትን በመከላከልና በማለስለስ ለተስተካከለ የሰውነት ሽግግር ይረዳል።

- ከዚህ ባለፈም መፀዳጃ አካባቢ የሚፈጠር ድርቀትንም መከላከል ያስችላል፤
- አጠቃላይ ሰውነትንና አንጀትን ንጹህ እና ፅዱ በማድረግ መርዘኛ ነገሮችን ከሰውነት ለማስወገድ ይረዳል፤
- ፈንገስን እና ባክቴሪያን በመከላከል ቫይረስ በሰውነት ውስጥ እንዳይከሰትና

የበቆሎ የጤና በረከቶች


ከአስር ሺህ ዓመታት በፊት ከደቡብ ሜክሲኮ ለዓለም የተበረከተው በቆሎ አገራችንን ጨምሮ በመላው ዓለም ተወዳጅነትን ያተረፍ የምግብ አይነት ነው፡፡ በቆሎ በእኛ አገር እሸቱ ተቀቅሎ፣ተጠብሶና ተፈልፍሎ ተቆልቶ ይበላል፡፡ ፍሬው ሲደርቅ ደግሞ ተጨምቆ ዘይት ከመሆን አልፎ ዱቄቱ ለዳቦ፣ለገንፎና ለሌሎች የምግብ አይነቶች መስሪያነት በግብዓትነት ይውላል፡፡ ለመሆኑ ከጤናችን አንፃር በቆሎ በሳይንስ የተረጋገጡ ምን ጠቀሜታዎች አሉት?

1. የኪንታሮት በሽታን ይከላከላል፡-ከፍተኛ የፋይበር ይዘት ስላለው የሆድ ድርቀትን በማስወገድ የኪንታሮት በሽታን ይከላከላል፡፡
2. እድገትን ያፋጥናል፡- የቫይታሚን ቢ ንጥረነገሮች የሆኑትን ቲያሚና ኒያሲን ስላላው ለአጠቃላይ የሰውነት ዕድገትን ያበረታታል፡፡

3. ክብደት ለመጨመር ይረዳል፡- ክብደቶ ከሚጠበቀው ኪሎ በታች ነው? እንግዲያውስ ከፍተኛ የካሎሪን መጠን ያለውን በቆሎ ቢያዘወትሩ በፍጥነት ክብደት ለመጨመር

July 30, 2019

የሮዝመሪ (የጥብስ ቅጠል) ሻይ እንደሚሆን ያውቁ ኖሯል?

የሮዝመሪ (የጥብስ ቅጠል) ሻይ እንደሚሆን ያውቁ ኖሯል?

አሰራሩ
 አንድ መካከለኛ ኩባያ ውሃ ማፍላት
 ውሃው ከፈላ በኋላ ግማሽ የሻይ ማንኪያ የሮዝመሪ ቅጠል (ደረቅ ወይም እርጥብ መሆን ይችላል) መጨመር
 እሳቱን ቀንሰን ለ5 ደቂቃ ማንተክተክ እና ማውጣት
 ውሃውን ማጥለል እና የሚቻል ከሆነ ትንሽ ማር ጨምሮ መጠጣት
 ይሄንን ሻይ በቀን አንድ ጊዜ ብቻ እና በሳምንት ከሶስት ጊዜ በላይ እንዳንጠጣ ይመከራል፡፡

የሮዝመሪ (የጥብስ ቅጠል) ሻይ መጠጣት ለጤናችን ምን አይነት ጥቅም ይሰጣል?

1. ቆዳችን እንዳያረጅ ያደርጋል፡- በሮዝመሪ ሻይ ውስጥ የሚገኙት ፓይቶኬሚካልስ ቆዳችን እንዳይሸበሸብ ያደርጋሉ፡፡ በብጉር እና በፀሀይ ምክንያት ቆዳችን ላይ የሚፈጠሩ ጥቋቁር ምልክቶች እንዲጠፉ እና ፊታችን እንዲጠራ ይረዳል፡፡

ማር_ለጤና... ለብ ባለ ውሀ

አንድ ብርጭቆ ለብ ያለ ውሃን በአንድ የሾርባ ማንኪያ ንጹህ ማር በደንብ አዋህዶ ጠዋት በባዶ ሆድ በመጠጣት የሚያገኟቸው የጤና በረከቶች :-
- ሳንባ ላይ የሚከማችን አክታ ያስወግዳል፤
- የጉሮሮ ቁስለትንና አደገኛ ጉንፋንን በመከላከል እና በማስወገድ የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅምን ያዳብራል፤
- የሆድ እቃ እና የውስጥ ቁስለትን በማስወገድ ለበሽታ የሚያጋልጡ ጥገኛ ህዋሳት እንዳይራቡ ያደርጋል፤
- የሆድ ድርቀትን በመከላከልና በማለስለስ ለተስተካከለ

ከአብሽ (Fenugreek) የምናገኛቸው የጤና በረከቶች

አብሽ ከሺህ ዓመታት በፊት በቻይና አገር የቆዳና ሌሎች በሽታዎችን ለመፈወስ በአማራጭ ሕክምና ወይም በባህላዊ ሕክምና ረገድ ሲገለገሉበት ቆይተዋል፡፡በቅርቡ ደግሞ በቤት ውስጥ በማጣፋጫ ቅመምነት(Spice) እና በተጨማሪ የምግብ ግብዓት(Supplementary Food) ሆኖ ከማገልገሉ በተጨማሪ በአንዳንድ የሳሙናና የሻምፖዎች አይነቶች ሁሉ ሳይቀር በመግባት ጥቅም በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡

አብሽ ከፍተኛ ካሎሪን በውስጡ ከመያዙ በተጨማሪ የተለያዩ የምግብ ንጥረ ነገሮችን በስፋት የያዘ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ጥሩ መጠን ያለው ፋይበር፣ ፕሮቲን፣ ቅባት፣ ካርብስ፣ ብረት፣ ማንጋኒዝና ማግኒዚየም ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ለመሆኑ ከአብሽ የምናገኛቸው የጤና በረከቶች ምንድን ናቸው?

1. ልጅ ከወለዱ በኃላ በቂ የጡት ወተት እጥረት ላለባቸው እናቶች አብሽ መጠጣት የጡት ወተት ምርትን በመጨመር ወደር ያልተገኘለት ነው፡፡ ለህፃኑም ክብደት መጨምር ከፍተኛ አስተዋፆ ይኖረዋል፡፡

2. የወንድ ልጅ የዘር ሆርሞን መጠን ከመጨመር ባሻገር ወንዶች የተሻለና ጠንካራ የወሲብ ብቃት እንዲኖራቸው ያደርጋል፡፡
3. አብሽ የኢንሱሊን ተግባርን በማሻሻል አይነት 1 እና 2 የስኳር በሽታን ከመቆጣጠሩ በተጨማሪ የደም ስኳር መጠንን ይቀንሳል፡፡
4. መጥፎ ደም ቅባት ወይም ኮሌስትሮል መጠንን በእጅጉ

በተደጋጋሚ ቶሎ ቶሎ ሽንትዎ እየመጣ ተቸግረዋል በምን ምክንያት እንደሆነ ያውቃሉ ?


በተደጋጋሚ ሽንት መሽናት ማለት ጤናማ ከሚባለው የሽንት መምጫ ጊዜ በበለጠ በተደጋጋሚ ሽንት የመሽናት ፍላጎትን ሲለማመዱ/ ሲተገብሩ ነው፡፡ ይህ ልምድ በቀን ወይም በማታ ሊሆን ይችላል አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ማታ ብቻ ሊሆን ይችላል፡፡ 

በተደጋጋሚ ሽንት መሽናት ሥራዎን፣ እንቅልፍዎንና አጠቃላይ ሠላምዎን ሊያስተጓጉል ይችላል፡፡ ስለዚህ የዚህን ችግር መነሻና ህክምናውን ማወቅ በጣም ጠቃሚ ይሆናል ፡፡
 የዚህ ችግር መነሻ መንስኤ ምንድን ነው?

• የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (Urinary Tract Infection)
በተደጋጋሚ ሽንት መሽናት የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ በሆድና ዳሌ አካባቢ ህመም እንዲሁም ትኩሳት ካለብዎ በዚህ ኢንፌክሽን መጠትዎን አመላካች

የ ወፍ በሽታ (ጉበት)

ዛሬ በተደጋጋሚ ስለተነሳ የወፍ በሽታ ምልክቶች እንዲሁም መፍትሔ በሰፊው የምናይ ይሆናል።
በተለይ ብዙ ጊዜ ላልሆነው የወፍ በሽታ የማዳን ኃይሉ ከፍተኛ ነው።
ለጉበታችን ጤንነት እንድንጨነቅ እና እንድንጠነቀቅለት የሚያደርግ በርካታ የሆኑ ተግባሮችን/ስራዎችን ጉበታችን በመወጣት ይጠቅማል፡፡ የሚከተሉት ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የጉበት ጉዳት ምልክቶች ናቸው፦

የቆዳ ቀለም ለው

በአይናችን ልናየው የምንችለው የጉበት ጉዳት/በሽታ ምልክት የቆዳ ቀለም ለውጥ ነው፡፡ የቆዳዎ ቀለም ቢጫ ወይም የገረጣ/የፈዘዘ እየሆነ ከመጣ ጉበትዎ በትክክል ስራውን እየተወጣ አይደለምማለት ነው ስለዚህ እርዳታ ያስፈልግዎታል ማለት ነው፡፡ ይህ የቆዳችን ቀለም ወደ ቢጫነት መቀየር ዋነኛ ምክንያት ጉበታችን መርዛማ ነገር(ቶክሲን) ስለማይለቅ ሲሆን የዚህ መርዛማ ነገር አለመለቀቅ ቢሊሩቢን በቆዳዎች አካባቢ እንዲጠራቀምያደርገዋል፡፡

የሆድ ህመም

ጉበታችን የሚገኝው በጎድን አጥንታችን አካባቢ ሲሆን የጉበታችን ጤናማ አለመሆን በሆዳችን እና በጎድን አጥንታችን አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት

ከሱፍ የምናገኛቸው 16ቱ የጤና ሲሳዮች

ከሱፍ የምናገኛቸው 16ቱ የጤና ሲሳዮች

ሱፍ ከፍተኛ ኃይል ወይም ካሎሪን፣ፕሮቲን፣ቅባት፣ቫይታሚን ኢ እና ቢ-ኮምፕሌክስ፣ፎሊክ አሲድ እና አንቲ ኦክሲደንትን በውስጡ ይዟል፡፡ የሱፍ ፍትፍት፣ የሱፍ ጭማቂ እና ሱፍ በቆሎ ውስጥ ገብቶ በአገራችን ለምግብነት ይውላል፡፡
ሱፍን ብንመገብ ቀጥሎ ያሉትን በሳይንስ የተረጋገጡ የጤና በረከቶችን እናገኛለን
1. የልብ በሽታን ይከላከላል
2. የደም ቅባት ወይም የኮሌስትሮል መጠንን ይቀንሳል
3. የአጥንት መሰሳትና የአጥንት አንጓ ብግነት ይከላከላል
4. ድርቀትን ይቀንሳል
5. የአእምሮ ጤናን ይጠብቃል
6. የደም ግፊትን ይቀንሳል
7. አይነት ሁለት የስኳር ሕመምን ይቀንሳል
8. ለቆዳ ጤና ጥሩ

ቦርጭ` ለማጥፋት 10 ዘዴዎች

ለተቸገሩ ሰዎች ሼር
1. ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ሎሚ በመጨመር ይጠቀሙ፡፡
2. ስኳር ይቀንሱ፡፡
3. ካርቦሃይድሬት የያዙ ነጫጭ ምግቦችን አይውሰዱ፡፡ ለምሳሌ፦ ድንች፣ ፓስታና ዳቦ
4. ከሁለት እስከ ሶስት ሊትር ውሃ ይጠጡ፡፡
5. ጭንቀትዎን ይቆጣጠሩ፡፡
6. አረንጓዴ አትክልቶችን መመገብ ያዘውትሩ፡፡
7. ስብ የሌላቸውን ፕሮቲኖች ይጠቀሙ፡፡
8. አካላዊ እንቅስቃሴ ያድርጉ፡፡
9. ጤናማ ፋት ይውሰዱ/ይመገቡ፡፡
10. ያለዎትን የሰውነት አቋም ይውደዱ ከዚያም የሚፈልጉትን የሰውነት አቋም ለማግኝት ጠንክረው ይስሩ፡፡
ለተቸገሩ ሰዎች ሼር ያድርጉ