July 31, 2019

ለህፃናት የሙዝ፣የአቮካዶ እና ሩዝ አዘገጃጀት



ለጆቾ የተመጣጠነ እና ቀላል የሆኑ ምግቦችን እንዲመግቡ ለዛሬ የሙዝ፣የአቮካዶ እና ሩዝ ለህፃናት አዘገጃጀት አቅርበንላቹሃል
ተጠቅመው ለሌሎችም ሼር በማድረግ ይጥቀሙ !!!

አስፈላጊ ግብአቶች

• ½ የቡና ስኒ የተቀቀለ ሩዝ
• ½ የላመ ሙዝ
• ½ የላመ አቮካዶ
• ½ የቡና ስኒ የጡት ወተት ወይም የተዘጋጀ የህፃናት ወተት
• ሁሉንም ልመው የተዘጋጁትን ግብአቶች አንድ ላይ በመደባለቅ፣ በማንኪያ በደንብ ማሸት ጠንካራ እንዳይሆን የተዘጋጀውን ወተት በመጨመር እንዲለሰልስ ማድረግና በማንኪያ ልጅዎን መመገብ::