July 31, 2019

የጥርስን ቢጫነት ለማጥፋት የሚረዱ የቤት ውስጥ መፍትሄዎች


ጥርሶ ቢጫ እየሆነ አስቸግሮታል በቀላሉ እነዚህን ነጥቦች ይተግብሩ!!!

1.በየግዜው ጥርስን መቦረሽ

• በቀን ከ2 እስከ 3 ግዜ መቦረሽ
• አንዴ ሲቦረሹ ቢያንስ ለ3 ደቂቃ መቦረሽ
• እያንዳንዱን ጥርስ በደንብ ማካለል
• ሲቦረሹ ቡርሹን ወደላይ ወደታች ሳይሆን በክብ ቅርጽ መቦረሽ
• የጥርሳችንን የጀርባ ክፍል አለመዘንጋት


2.ጥርስ የሚያነጣ የጥርስ ሳሙና መጠቀም
• በውስጣቸው ካርባማይድ ፐር ኦክሳይድ ወይም ሃይድሮጅን ፐር ኦክሳይድ ያላቸውን መጠቀም
3. እርሾ መጠቀም
4. ቫይታሚን ሲ ያላቸውን ነገሮች ማዘውተር
5. አቼቶ
• አቼቶን በትንሹ መጠቀም ጥርስን ለማንጣት ይመከራል ( በጣም መብዛት ግን የለበትም)