July 30, 2019

ከሱፍ የምናገኛቸው 16ቱ የጤና ሲሳዮች

ከሱፍ የምናገኛቸው 16ቱ የጤና ሲሳዮች

ሱፍ ከፍተኛ ኃይል ወይም ካሎሪን፣ፕሮቲን፣ቅባት፣ቫይታሚን ኢ እና ቢ-ኮምፕሌክስ፣ፎሊክ አሲድ እና አንቲ ኦክሲደንትን በውስጡ ይዟል፡፡ የሱፍ ፍትፍት፣ የሱፍ ጭማቂ እና ሱፍ በቆሎ ውስጥ ገብቶ በአገራችን ለምግብነት ይውላል፡፡
ሱፍን ብንመገብ ቀጥሎ ያሉትን በሳይንስ የተረጋገጡ የጤና በረከቶችን እናገኛለን
1. የልብ በሽታን ይከላከላል
2. የደም ቅባት ወይም የኮሌስትሮል መጠንን ይቀንሳል
3. የአጥንት መሰሳትና የአጥንት አንጓ ብግነት ይከላከላል
4. ድርቀትን ይቀንሳል
5. የአእምሮ ጤናን ይጠብቃል
6. የደም ግፊትን ይቀንሳል
7. አይነት ሁለት የስኳር ሕመምን ይቀንሳል
8. ለቆዳ ጤና ጥሩ
ነው
9. የደም ማነስን ይከላከላል
10. የሕዋሳት ውድመትን ይከላከላል
11. የምግብ ስርዓተ ልመትን ያሻሽላል
12. የፅንስ ዕድገትን ያፋጥናል
13. ድባቴንና ጭንቀትን እንዲሁም የእንቅልፍ እጦትን ያስወግዳል
14. ክብደትን ይቀንሳል
15. የሆርሞን መጠንን ሚዛናዊ ያደርጋል
16. የተፈጥሮ የበሽታ መከላከል አቅምን ያሻሽላል
መልካም ልምምድ መልካም የጤና ጊዜ ይሁንልዎ!
እባክዎን ይህን ጠቃሚ መረጃ ለወገኖ እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩን!
ምስጋናችን ከልብ ነው!