July 30, 2019

ቦርጭ` ለማጥፋት 10 ዘዴዎች

ለተቸገሩ ሰዎች ሼር
1. ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ሎሚ በመጨመር ይጠቀሙ፡፡
2. ስኳር ይቀንሱ፡፡
3. ካርቦሃይድሬት የያዙ ነጫጭ ምግቦችን አይውሰዱ፡፡ ለምሳሌ፦ ድንች፣ ፓስታና ዳቦ
4. ከሁለት እስከ ሶስት ሊትር ውሃ ይጠጡ፡፡
5. ጭንቀትዎን ይቆጣጠሩ፡፡
6. አረንጓዴ አትክልቶችን መመገብ ያዘውትሩ፡፡
7. ስብ የሌላቸውን ፕሮቲኖች ይጠቀሙ፡፡
8. አካላዊ እንቅስቃሴ ያድርጉ፡፡
9. ጤናማ ፋት ይውሰዱ/ይመገቡ፡፡
10. ያለዎትን የሰውነት አቋም ይውደዱ ከዚያም የሚፈልጉትን የሰውነት አቋም ለማግኝት ጠንክረው ይስሩ፡፡
ለተቸገሩ ሰዎች ሼር ያድርጉ