August 1, 2019

የዝንጅብል ሻይ - 10 የጤና በረከቶች



1. በመኪና ሲጓዙ ለሚያስመልሳቸው ሰዎች በጣም ጠቃሚ ነው፡፡
2. በወር አበባ ጊዜ የሚከሰት ቁርጠትን ይቀንሳል፡፡
3. ከማይግሬን የራስ ህመም ይገላግልዎታል፡፡
4. የትልቅ አንጀት ካንሰርን ይከላከላል፡፡
5. በስኳር በሽታ ምክንያት የሚመጣን የኩላሊት ህመም/ጉዳትን ይከላከላል፡፡
6. በቃር ለሚሰቃዩ ፍቱን ነው፡፡
7. ህመምና ኢንፍላሜሽን (የሰውነት መቆጣትን) እንዲቀንስ ያደርጋል፡፡
8. ጠዋት ጠዋት ለሚከሰቱ ህመሞች ፍቱን ነው፡፡
9. ለጉንፋን እና ፍሉ ህመሞች በጣም

ጠቃሚ ነው፡፡
10. የእንቁላል ከረጢት ካንሰርን ይከላከላል፡፡

ሌሎችም ያንብቡት። በተን በተን አርጉት።

ጤና ለሁሉም!