July 30, 2019

ሲያስመልስዎት መወሰድ ያለበዎ የመፍትሄ እርምጃዎች

ሲያስመልስዎት መወሰድ ያለበዎ የመፍትሄ እርምጃዎች

ማስመለስ በጤና መታወክም ይሁን በሌላ ምክንያት ሊከሰት የሚችል የጤና ችግር ነው።

የምግብ አለመስማማት፣ የምግብ መመረዝ፣ አዕምሮ ላይ የሚከሰት ጉዳት፣ ከልክ በላይ መመገብ፣ እርግዝና፣ የመድሃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት፣ ከልክ በላይ አልኮል መጠጣት ለዚህ ችግር ይዳርጋሉ።

ይህ ችግር ሲከሰት ደግሞ ከህክምና በፊት በራስ አቅም መወሰድ የሚገባቸው የመፍትሄ እርምጃዎች ይኖራሉ።

በጥልቅ መተንፈስ፦ በጣም አየር ወደ ውስጥ እየሳቡ በአፍንጫ


በጥልቅ መተንፈስ ሲያስመልስዎ የመኮማተር አይነት ስሜት ላይ የነበረውን ሆድ የተሻለ የመለጠጥ አቅም እንዲያገኝ ይረዳዋል።

ይህንን በመደጋገምም የሆድ አካባቢ መጨናነቅና መኮማተርን በማስወገድ ነጻ የሆነ ስሜት እንዲሰማው ማደረግ ይቻላል።

ከመዳፍ በታች ባለው የእጅ አንጓ ላይ የደም ስር አካባቢ ያለበትን ቦታ ጫን በማለት መያዝም ለዚህ መፈትሄ እንደሆነ የቻይና ባህላዊ ህክምና አዋቂዎችን ዋቢ ያደረጉ መረጃዎች ያሳያሉ።

ለዚህ ሶስት ጣትን በዚህ ክፍል ላይ በማስቀመጥ እና አውራ ጣትን በማስደገፍ እስከ

የእርጎ ጠቀሜታ በከፊል


እርጎ ለጤና ከሚሰጠው ጥቅም በዘለለ ለውበት እና ለፅዳት ተመራጭ መሆኑንስ ያውቃሉ?

እርጎ እጅግ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች ያሉት ሲሆን፥ በዋናነትም ለምግብ መፈጨት ሂደት ፣ በሽታ የመከላከል አቅምን ለማጎልበት፣ የደም ግፊትን ለመቆጣጠር ፣ ለአጥንት ጥንካሬ ወዘተ ወሳኝ የምግብ አይነት ነው።

1.እርጎ ማራኪ የፊት ቆዳ እንዲኖረን ይረዳል፣

እርጎ በተፈጥሮ የያዘው ላክቲክ አሲድ የሞቱ ህዋሶችን ከቆዳችን


የላይኛው ክፍል ላይ በማስወገድ በአዳዲስ ህዋሶች እንዲተኩ ያደርጋል።

ከዚህ በተጨማሪ ፊት ላይ የሚስተዋሉ አላስፈላጊ እና ጥቋቁር ምልክቶች ፣ በተለምዶ

ለራስ ምታት ፍቱን የሆኑ 9 የምግብ አይነቶች

ለራስ ምታት ፍቱን የሆኑ 9 የምግብ አይነቶች


1. ዝንጅብል
ዝንጅብል ላይ የሚደረጉ ምርምሮች ገና በቅርቡ የተጀመሩ ቢሆንም በውስጡ የደም ቧንቧዎችን መቆጣት እና ህመም የሚቀንሱ መድሃኒቶች ውስጥ ካሉ ኬሚካሎች ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ተመራማሪዎች ማግኘት ችለዋል፡፡ በተለይ በከባድ የራስ ምታት ወቅት የደም ቧንቧዎችን መቆጣት በማስከተል ራስምታቱ እንዲቀሰቀስ የማድረግ ተግባር ያላቸውን ፕሮስታግላንዲን የሚሰኙ ንጥረ ቅመሞች መጠን በከፍተኛ ሁኔታ በመቀነስ ራስ መታቱን እንደሚያስታግስ የሪደርስ ዳይጀስት መጽሔት ይገልጣል፡፡ ራስ ምታቱን ሙሉ በሙሉ ባያቆመው እንኳ ከራስ ምታት ጋር የሚመጡ ደስ የማይሉ እንደ ማቅለሽለሽ አይነት ስሜቶችን በቶሎ ይቀንሳል፡፡ ለዚህ ሳይሆን አይቀርም ኢትዮጵያውያን ያለጥናቶቹ ውጤትም ቀድመው ለሆድ ህመም እና ማቅለሽለሽ ዝንጅብል አኝክበት ሲሉ የኖሩት!